#Thread

ብዙ መፃፍ አናት ላይ ይወጣል? የት ነው የኖርሽው? ኢትዮጵያን አታውቂያትም እንዴ? ኦሮሞ ብቻ እኮ አይደለም የሚኖርባት:: ነው በውሸት ተጠቅቻለሁ ሙድ & #39;Neo-Expansion and Dominance’ አስበሽ ነው
ማነው ኦሮሞ phobia ያለበት? 1/7 https://twitter.com/thaayantu/status/1317326032521875456">https://twitter.com/thaayantu...
ሌሎቹ ብሄር ብሄረሰቦችን የት ጨፍልቀሽ ነው ስለ phobia የምታወሪው? መንግስት ጨቆነኝ ከሆነ የምትይው የአማራ ህዝብም: ሶማሌው: ትግሬው: ወላታይታውም ሁሉም ተጨቁኗል:
አማርኛ ቋንቋው ከሆነ Historical right of dominance ተቀድመሻል:: 2/7
ጣይቱ እና ሚኒልክ አዲስ አበባ አሉብን መጡብን መሬታችን ላይ ላልሽው ምነው የoromo expansion ረሳሽ ሰው ሳያባርሩ ነው እንዴ መሬት የወረሩት? አንቺም በሰዓቱ የንግስና ስልጣን ቢኖርሽ ይሄንኑ ነው የምታረጊው ግን መርሳት የሌለብሽ ህዝብ 3/7
ምንም አላጠፋም ህዝብ መንግስትን
ማዘዝ የማይችልበት ሃገር ላይ ነው ያለነው መንግስት ባረገው ህዝብን መጥላት ጭፍንነት ነው:: አንዳንዴ ከወረቀት ጋ ብቻ ሳይሆን ኢትዮጵያ ውስጥ ውለሽ እይው ያኔ ማህበረሰባዊ በጎነት ልብሽን ቢያረጥበው:: 4/7
መንግስትን እና ህዝብን ለዪ ያለፈለት መንግስት ቢኖር እንጂ ያለፈለት እና ጨቋኝ ህዝብ ኖሮ አያውቅም ሁሉም የምጠይውን አማራ ጨምሮ:: ስለዚህ በጭፍን ጥላቻ ራስሽን አታሰቃይው ሰፊው ህዝብ ተሳስቦ ተከባብሮ እየኖረ ነው በጥላቻ ሌላ ኦሮሚያን 5/7
የፈጠራችሁ በቁጥር ትንሽ ናችሁ አብዛኛው ኦሮሞ እንደማንኛውም ኢትዮጵያዊ ኑሮን ማሸነፍ እና ገንዘብ ነው የሚያሳስበው:ይሄንን አብረሽ ስትኖሪ ነው የምታውቂው እውነታው ኢትዮጵያ ውስጥ ሁሉም ብሄርብሄረሰብ ዘረኛ እና ወገንተኛ ነው አማራውም: 6/7
ትግሬውም:ኦሮሞውም:አደሬውም የራሱን ዘር ያስቀድማል ያስበልጣል ይህ ደሞ ኖርማል ሆኖ ተግባብተን ተቀብለነው እየኖርን ነው!
"Social Consent”
Oromophibiaን አንቺው ፈጥረሽው አንቺው ከያዘሽ ታከሚ የኢትዮጵያ ህዝብ የምንም phobia የለብንም! አትጃጃይ! 7/7
You can follow @Keri_Jud.
Tip: mention @twtextapp on a Twitter thread with the keyword “unroll” to get a link to it.

Latest Threads Unrolled: