አማራ የአንበሳ ባህሪውን ለዘመናት ይዞት ስለኖረ ነው የተቸገርነው ... እንደ አንበሳ አንዱ አማራ ብቻውን ሲዋጋ ሌላው አማራ ቁሞ ነው የሚያየው ልክ በሺህ የሚቆጠሩ ጅቦች አንዱን አንበሳ ከበው ሲዋጉት በዙሪያው ያሉት አንበሶች ቁመው ነው የሚያዩት
አንበሳው ብቻውን ታግሎ የሚጥለውን ጥሎ ሲወድቅ ነው ሌላኛው አንበሳ ትግሉን የሚቀጥለው ... የጅብ መንጋው ግን መንጋውን አሰልፎ በህብረት አንበሳውን ያዋክባሉ ... አሁን በኢትዮጵያ ያለውም ይሄው ነው ... ሌሎቹ የመንጋ ህብረት አላቸው ...
አማራው እንደ አንበሳው ብቻውን ነው የሚቆመው .... በጅብ ዘመን አንበሳ ሁኖ በኩራት በወኔ መቆም ብቻ ሳይሆን መንጋ መሆን ያስፈልጋል
የመንጋ ዘመን ነው ያለንበት .... ወደድንም ጠላንም ኢትዮጵያ ወደ ጋርዮሽ ዘመን ተመልሳለች ... የተፃፉ ህጎች አይሰሩም ... ጉልበቶች ብቻ ህግ ሁነዋል ... መንጋ ስትሆን ህግ ታስቀይራለህ: አጥፍተህ አላጠፋህም ትባላለህ ... ለመንግስት አዋጥተን ...
የሰጠናቸው የመግደል የማሰር የመፍረድ መብቶቻችን ከመንግስት እጅ ተነጥቀው ጉልበተኞች እጅ ላይ ወድቀዋል ... መብቶቻችንን ቆንጥረን አዋጥተን መንግስት ያደረግነው በመንጎች እጅ ተጠልፏል ... ዘመኑ የመንጋ ሁኗል
You can follow @YekunoAmlakk.
Tip: mention @twtextapp on a Twitter thread with the keyword “unroll” to get a link to it.

Latest Threads Unrolled: