የሰንበት ቅጥልጥል (Thread)
Thread 1
ለዛሬ ስለ መስቀል ከሀይማኖታዊ ትርጉሙ ሌላ ስለታሪካዊ ምንነቱ፣ በተለይ "የመስቀል መገኘት" (finding of the true cross) "ጠፍቶ ነበር እንዴ" ብላችሁ ለጠየቃችሁኝ የሌላ እምነት ተከታዮች፣ ይህን አቀረብኩ።

Thread 2
ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እና አብረውት የተሰቀሉት ቅዱስ ዲስማስና (ከቀኙ) ጌስታስ (ከግራው) የተሰቀሉባቸው መስቀሎች በተለይ የክርስቶስን ስም የያዘው መስቀል ደብዛው መጥፋቱ ያሳሰባት፣ክርስታናን በሮም ህጋዊ ሀይማኖት ያደረገው..

Thread 3
የንጉስ ቆስጠንጢኖስ (Constantine) እናት ንግስት እሌኒ (Helena) ከ326-328 ወደ ኢየሩሳሌም በመጓዝ ፍለጋውን ጀመረች። ታሪክ አዋቂ ሽማግሌዎችን አሰማርታ በጊዜው ከተለያዩ ቦታዎች ከክርስቶስ ጋር አብረው የተሰቀሉትን የዲስማስንና የጌስታስን..

Thread 4
ግማደ መስቀሎች ብታገኝም የክርስቶስ ስም የተጻፈበትን መስቀል ግን ለማግኘት እንዳዳገታት እርሷ ግን በፍለጋውና በጸሎቱ እንደበረታች ታሪክ ጸሀፊው ጳጳስ ገላትያ የሲዛርያው (Gelasius of Caesarea) እና ሩፊነስ (Rufinus (344-411) ጽፈዋል። ሆኖም

Thread 5
..የተለያዩ ቤተክርስቲያናት ንግስት እሌኒ በምን አይነት ሁኔታ መስቀሉን እንዳገኘችው አንድ አይነት መደምደሚያ የላቸውም። የኤርየንታል (Oriental) ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያናት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ጨምሮ ንግስቲቷ ለፍለጋ..

Thread 6
ካሰማራቻቸው አዋቂዎችና ሽማግሌዎች መካከል፣ ግማደ መስቀሉ ከቆሻሻ ማጠራቀሚያ ቁልል (landfill) ስር መቀበሩንና ይህንንም ፍለጋ በምሽት ችቦ በማብራት እንዳደረጉ ያምናሉ። ይሁንና የጥንታዊት ካቶላካዊት ቤተክርስቲያን ይህንን አቀራረብ..

Thread 7
(narrative) አትቀበልም። ምክንያቱም ንግስት እሌኒ ኢየሩሳሌምን ለቃ ከሄደች በሁዋላ መስቀሉ እንደተገኘና ከቆሻሻ ቁልል ስር ተቀብሮ ነበር ከሚለው ይልቅ፣ ከተራራ ስር እንደተገኘ አጥብቀው ይከራከራሉ። የቀደመው (non reformist) ካቶሊክ..

Thread 8
እምነት ተከታዮች በዚያን ዘመን ከቆሻሻ ቁልል ስር ተገኘ ብለው የሚያስተምሩ መምህራንን በብርቱ ትቀጣ ነበር።
የሆነው ሆኖ በርካታ ቀደምት ቤተክርስቲያናት የሮማ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያንን ጨምሩ የዚህን መስቀል ቁርጥራጭ (pieces of the cross

Thread 9
በእጃቸው እንደሚገኝ ይናገራሉ። የሮማ ካቶሊክ፣የግብጽ ኮፕቲክ፣የሶርያ አሲርያን፣የግሪክ ምስራቃዊ ኦርቶዶክስ የመስቀሉን የተለያየ ክፍል (fragmants) በእጃቸው እንደሚገኝ ሲናገሩ፣ ሀገራችን ኢትዮጵያም የመስቀሉ ግማድ..

Thread 11
..የእወነተኛው መስቀል መገኘት (finding of the true cross) እና መታሰቢያነቱ በበለጠ ተቀባይነት ያለው በቀዳሚዉ ካቶሊካዊያን (non reformed Catholics) በምስራቅ ኦርቶዶክሳዊያን (Eastern Orthodox Church) እና በኦርየንታል ኦርቶዶክሳዊያን..

Thread 12
(Oriental Orthodox Churches) ነው። ከፕሮቴስታንት ቤተክርስትያናት መካከል የእዉነተኛ መስቀሉን መገኘት (finding of the true cross) የእንግሊካን ቤተክርስቲያንና ጥቂት የሉተራዊያን ቤተክርስቲያናት ብቻ ናቸው። ሌሎቹ የፕሮቴስታንት

Thread 13
ቤተክርስቲያናት የመስቀሉ መገኘት ታሪክ (Doctrine innovation) የተቀመመ ታሪክ ነው በሚል ከቀኖናቸው አውጥተውታል።
የመስቀልን አከባበር በተመለከተ፣ ቀደምት ካቶሊካዊያን (non reformed Catholics) በአደባባይ በአልነት ያከብሩት ነበር።

Thread 14
..ከምስራቅ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያናት ውስጥ እጅግ በርካታ ተከታይ ያላት ሩሲያ እስከ 1917 አብዮት ድረስ በአደባባይ በአልነት ስታከብረው ብትቆይም ከሩሲያው ንጉሳዊ መንግስት ውድቀት በሁዋላ ኮሚኒስት መሪዎቹ ያደባባይ ሀይማኖታዊ በዓላት

Thread 15
..በቤተክርስቲያን ውስጥ እንጂ ባደባባይ እንዳይከበሩ በመከልከላቸው፣ በአሉ የአደባባይ በአል መሆኑ ቀርቶ እንደውም በአሁኑ ወቅት በመታሰብ ብቻ የሚውል በአል ሆኗል። በአሉ በሩሲያ የሚታሰበው በSeptember 14 ነው።

Thread 16
..የመስቀሉ መገኘት በዓል በአሁኑ ወቅት በሁሉም በሚባል ደረጃ (ከኢትዮጵያና ከኤርትራ በስተቀር) በአደባባይ በአልነት አይከበርም። የኦርየንታል ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያናት እለቱን ከ September 14 እስከ September 30 ባሉት ቀናት በማሰብና

Thread 17
በቅዳሴ ብቻ ነው የሚያስቡት። የኦርየንታል ኦርቶዶክስ አባላት፣ የአርመንያ ቤተክርስቲያን ፣የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ፣የግብጽ ኮፕቲክ ቤተክርስቲያን ፣የሶርያ አሲርያ ቤተክርስትያን ፣የህንድ ማላንካራ ቤተክርስቲያንና