Famous relative check!
በቀኝ በኩል ያለችው ሙዚቀኛ የሻረግ ሀይሉ ትባላለች እኛ ስንጠራት ደግሞ የሺዬ ብለን ነው በግራ በኩል ኤልሳ!
የሺዬ ካሳደጉኝ እና በጣም ከምወዳቸው ጓረቤቶቻችን አንዷ ናት ጨዋታ በማወቅ በማሳቅ ነገሮች አጋኖ በማውራት
1/5 https://twitter.com/dahabesha/status/1264708162092855298">https://twitter.com/dahabesha...
የሺዬን የሚያህላት የለም! ድሮ ሙዚቀኛ ነበረች ይሄን ዘፈን ጨምሮ ብዙ ያልታተሙ ምርጥ ምርጥ ሙዚቃዎች አሏት የኤልሳቤት ተሾመን "ፍቅሬን ያያችሁ እስቲ ንገሩኝ" የሚለውን ዘፈን ታውቁታላችሁ? እሱ ግጥሙም ዜማውም የሷ ነው እውነተኛ ታሪኳም ነው 2/5
እና ስለሱ እና ስለ በፊት ሙዚቀኝነት ሂወቷ ስታወራልን በየጊዜው እንደ አዲስ ነበር አፋችንን ከፍተን የምንሰማት::
ፍቅሬን ያያችሁን እንዴት ኤልሳቤት ዘፈነችው? ኤልሳቤት እና የሺዬ ድሮ ሙዚቀኛ አብረው ነበር የሚሰሩት የሺዬ ከጊዜ በኋላ አቆመች 3/5
ኤልሳቤት ቀጠለች ከጊዜያት በኋላ ኤልሳ ይሄንን እና አንድ ሌላ ዘፈኗን ልታሳትመው እንደምት ፈልግ የሺዬን ጠየቀቻት ፈቀደችላት
ታዲያ የሺዬ ስትነግረን ዘፈንሽን ልዝፈነው ብላ ስትጠይቃት ዝፈኝው ግን ዘፋኝ መንግስተሰማያትን አይወርስም ስትላት4/5
ኤልሳ "ደግሞ እሱን ማን ሄዶ አየው" ብላ ( እሷ ብታሳያችሁ አክሽኗን ገዳይ ነውhttps://abs.twimg.com/emoji/v2/... draggable="false" alt="🤣" title="Rolling on the floor laughing" aria-label="Emoji: Rolling on the floor laughing">) ተመናቅራ እንደሄደች ታወራለች!
ደህና እደሩ
5/5
#የሀረርትዝታዎች https://youtu.be/uihpfoQWQvk ">https://youtu.be/uihpfoQWQ...
You can follow @melak_abera.
Tip: mention @twtextapp on a Twitter thread with the keyword “unroll” to get a link to it.

Latest Threads Unrolled: