ሊብሮ ጋዜጣ ላይ ወጥተው የነበሩ አንዳንድ ሄድላይኖች! A thread.
መብራት ሃይል ከጥንት እስከ ዛሬ ቀልድ ማንም የማይችለው ተቋም! 1/20
ኸረ ሞክሼዎቹ ተስማሙ! ጠ/ሚ ዐቢይ እና ፕሬዝዳንን ሳህለወርቅ ግን የማን ደጋፊ ናቸው? የቡና? የጊዮርጊስ? ወይስ ደሞ ለቅሪላ FC? 2/20
ይሄኔ እኮ "አይገርምም በኛ ጊዜ የዝውውር ክፍያ 70 ብር ነበር" የሚል አይጠፋም። ምን ይገርማል ይኸው በኛ ጊዜ ነዳጅ ለተጠቃሚው ሰው እየተከፈለ እየተሰጠ አይደል 😁  3/20
አንዳርጋቸው በመብራት ሃይል የጂኬ ተወካይ ነበር መሰለኝ 4/20
ከሃያ አመት በኃላም ይሄ ስታድየም አልተገነባም 5/20
አሊሰን ፊሊክስ ትኮራብሃለች 😄6/20
ምን ትላላችሁ @CBF_Futebol? 7/20
ትርምስ እና ኢ.እ.ፌ... ዘመን የማይሽራቸው ወዳጆች! 8/20
ካርቶኗ አንደኛ ነች! 😂 9/20
ኸረ መሞትን ምን አመጣው ጋሽ ሰውነት 🤣 10/20
እውነት ነው @TheTweetOfGod? 11/20
ቅሪላ መግፋት ዳቦ አይሆንም! 12/20
ለራሳቸው ቢላክላቸው ምን አለበት ቆይ? 😂 13/20
ሁሌ እንደረበሹ! 😄14/20
ኸረ ሼም ነው! 15/20
ይቺ ሀሳብ አሁንም አብርሽ ጋር እንዳለች ማየት ይቻላል 16/20
ጩኸቱ እንዴት ነበር @SeppBlatter? 17/20
አሁንስ ከንቅልፋ ነቅቷል? 18/20
ምቀኛ ሁላ! 🤣 19/20
🙈🙉🙊 20/20
You can follow @kaleab100.
Tip: mention @twtextapp on a Twitter thread with the keyword “unroll” to get a link to it.

Latest Threads Unrolled: