"አፍህን ክፈት ፥ በእውነትም ፍረድ ፤ ለድሃና ለምስኪን ፍረድ ።" ~መጽሐፈ ምሳሌ 31:9
ጠቅላይ ሚንስትር @AbiyAhmedAli, 99ኙን ትቶ አንድ በግ ፍለጋ የሚወጣው እንጂ "for the greater good" ብሎ የሚነግደው ያዘልቃል ብለህ ነውን?

#Ethiopia

"ለምን አሁን?"
ብላችሁ ግር ለሚላችሁ #Ethiopia ውያን ሁሉ፤
መንግሥት የሕዝቡን ደህንነት ይጠብቃል፣ የእነዚህንም ልጆች ሁኔታ በትጋት እየተከታተለ ነው ብለን ነበር ረገብ ያልነው።
አሁን ስንሰማ...
1/2

...ፈርዖን ድሆቹን ወላጆች "ዝም ካላላችሁ ዋጋችሁን ነው የምንሰጣችሁ" እያላቸው መሆኑን ደርሰንበታል።
ፈርዖን ሆይ፣ እስከመጨረሻ እስትንፋሳችን ወደሠራዊት ጌታ እናቀርበኻለን፣ አምላካችንም ዕንቅልፍ እንዲነሳህ እናውቃለን።