ሃረሪ ሴቶች በ16 ይሆን በስንተኛው ክፍለዘመን በኢትዮጵያ የመጀመርያውን (ምናልባትም በዓለም)የሴቶች መብት ጠባቂ ድርጅት ሲመሰርቱ በአንድም ከውጭ የመጣ ideology ወይም NGO ተመርተው| ተቋቁመው አልነበረም! 1/
ሴት አያቶቻችን ወታደር አሰማርተው ካልሆነም ምግብ ቁሳቁስ በማዘጋጀት ጦርነት ሲያውጁ ማንም ስለ እኩልነት አስተምሯቸው ወይም ስለ እኩልነታቸው ጠበቃ ቆሞላቸው አልነበረም! 2/
አሁንም ወደፊትም በኢትዮጵያ ውስጥ ዋነኛው የሴት መብት ጨቋኝ የሌላ ሰው እጅ እንድታይ የሚያረጋት የገንዘብ እና የእውቀት ችግር ነው! ጨርሻለሁ!
#ጎትሮልድህነት #ጎትሮልኢሊትረሲ
#ጎትሮልድህነት #ጎትሮልኢሊትረሲ
Ps. For the girl who repeatedly asked “did he pick you?”
Girl I picked him!
https://abs.twimg.com/emoji/v2/... draggable="false" alt="👊🏾" title="Fisted hand (medium dark skin tone)" aria-label="Emoji: Fisted hand (medium dark skin tone)">
https://abs.twimg.com/emoji/v2/... draggable="false" alt="🎤" title="Microphone" aria-label="Emoji: Microphone">
https://abs.twimg.com/emoji/v2/... draggable="false" alt="✋🏾" title="Raised hand (medium dark skin tone)" aria-label="Emoji: Raised hand (medium dark skin tone)">
Girl I picked him!