In today’s episode of the silly thread, I brought you a political satire (https://abs.twimg.com/emoji/v2/... draggable="false" alt="😂" title="Face with tears of joy" aria-label="Emoji: Face with tears of joy">) so you maybe offended by some of the jokes. መጨረሻ ላይ መሳደብ ግድ ከሆነብህ at least የሚያስቅ ስድብ በመሳደብ ህዝቡን አዝናና
1/11

ጋዜጠኛ: ክቡር ጠ/ሚ እባኮትን ህዝቡ ኮሮናን ለመከላከል ማድረግ ስላለበት ጥንቃቄ መልእክት ያስተላልፉ በተለይ እጅ ስለመታጠብ አና ስላለመጨባበጥ

ክቡር ጠ/ሚ:
2/11

ጋዜጠኛ: የሰሞኑን ያለምንም ስራ ቤት ውስጥ መዋልን እንዴት አገኙት? አልከበዶትም?

ዶ/ር ብርሃኑ፡ እኔ ለምጄዋለሁ

ጋዜጠኛ፡ የት ለመዱት?

ዶ/ር ብርሃኑ፡
3/11

ጋዜጠኛ: ኮሮና አለም ላይ ለመዛመቱ ማን ነው ተጠያቂው? ዶ/ር ቴድሮስ?

ጃዋር: በጭራሽ

ጋዜጠኛ: ታዲያ ማን ነው?

ጃዋር:
4/11

ጋዜጠኛ: አቦይ! ኮሮና አዛውንትን ያጠቃል መባሉ አሳስቦዎታል?

አቦይ ስብሀት፡ በጭራሽ

ጋዜጠኛ: ታዲያ ሌላ ምን የሚፈሩት ነገር አለ?

አቦይ ስብሀት፡
5/11

መሳይ መኮንን: ኮሮና አሜሪካ ላይ ለመዛመቱ ማን ነው ተጠያቂው? ትራምፕ?

ሲሳይ አጌና፡ በጭራሽ

መሳይ መኮንን: ታዲያ ማን ነው?

ሲሳይ አጌና፡
6/11

ጋዜጠኛ: ኮሮናን ለመከላከል የእርሶ ሚንስትር መ/ቤት ምን እየሰራ ነው?

ሙፈሪያት ካሚል፡ ምንም

ጋዜጠኛ: ለምን?

ሙፈሪያት ካሚል፡
7/11

ጋዜጠኛ: ኮሮናን ለመከላከል የሚጠቅም ንጥረ ነገር ያወቃሉ?

አባይ ጸሃዬ፡ አዎ

ጋዜጠኛ: ይንገሩን ምንድን ነው?

አባይ ጸሃዬ፡
8/11

ጋዜጠኛ: ኮሮና አለም ላይ ለመዛመቱ ማን ነው ተጠያቂው? ቻይና?

እስክንድር ነጋ: በጭራሽ

ጋዜጠኛ: ታዲያ ማን ነው?

እስክንድር ነጋ:
9/12

ጋዜጠኛ: ኮሮናን ለመከላከል የእርሶ ፓርቲ ህዝቡን እያስተማረ ነው?

ክርስቲያን ታደለ፡ በጭራሽ

ጋዜጠኛ: ለምን?

ክርስቲያን ታደለ፡
10/11

ጋዜጠኛ: ኮሮና አለምን በጭንቀት እንቅልፍ አሳጥቷል፡፡ አርሶ እንቅልፍ አጥተዋል?

ጌታቸው ረዳ፡ በጭራሽ

ጋዜጠኛ: ታዲያ ሌላ ምን እንቅልፍ ያሳጣዎት ነገር አለ?

ጌታቸው ረዳ፡
11/11

ጋዜጠኛ: አብዛኛው የአ/አ አራዳ ይደግፈኛል ብለው ያስባሉ?

ታከለ ኡማ: በትክክል

ጋዜጠኛ: የትኛው የአራዳ አይንት ነው የአርሶ ድጋፊ?

ታከለ ኡማ:
You can follow @DagDan9.
Tip: mention @twtextapp on a Twitter thread with the keyword “unroll” to get a link to it.

Latest Threads Unrolled: