ሰላም ወገን!
I& #39;m back again with the silly thread
1/10
Teddy Yo:
እጣሽ ከኔ ጋ ነው ሌላ ኣትነካኪ፡
ከግር እስከ ራሴ ቢየልሽ ፍሪኪ
ለዛሬ ተሳክትዋል እንደንሳ ኪኪ፡

ኪኪ:
2/10
Mahmoud Ahmed:
አይባባም አይባባም ሆዴ
እስካለ መጪው ትውልዴ
ዛሬማ ተተኪም አለኝ
ሙያያዬን የሚቀበለኝ
ተተኪ:
3/10
Aster Aweke
አለሜ ሳመኝ በከንፈርህ
አለሜ በሚጣፍጠው
አለሜ ኣዲስ ነገር የለም
አለሜ ጉድ አንድ ሰሞን ነው

አቶ አለሜ
4/10
Ephrem Tamiru:

እንቅልፍ የማይወስደኝ ሌቱም ሚርዝምብኝ
እንዴት ብዎድሽ ነው ፍቅርሽ ቢጠናብኝ

Ephrem at night:
5/10
Neway Debebe:

ምን ነካህ አትበሉኝ ማን ሊነካኝ ደርሶ
ክንዴ ጎራዴውን ጀበርናውን ወርሶ
እንግዲያው ማን ደፍሮኝ ይሞክረኝና
የስመ ጥሩ ሰው የበላይ ነኝና

Also Neway:
6/10
Nesanet Mekonen:

ከእኔ ምን አጥተህ ነው? ምን አጥተህ ነው?
ከእኔ ምን ጎድሎህ ነው? ምን ጎድሎህ ነው?

Nesanet Twerking:
7/10
Teshome Asegid
የኩባያ ወተት የለውም አረፋ
በሽታዬን የሚያውቅ አስታማሚ ጠፋ

የኩባያ ወተት:
8/10
Teshome Asegid:
ፍቅር የያዘው ሰው አቤት የሚልበት
መውደድ የያዘው ሰው አቤት የሚልበት
ፍርድ ቤት ወይ ሸንጎ ቢኖር ምን አለበት

የፌዴራል ጠ/ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት፡
9/10
Mahmoud Ahmed:
አልማዝ ምን እዳ ነው?
አልማዝ ምን እዳ ነው?
የምንገናኘው መቼ ነው መቼ ነው?

አልማዝ:
10/10
Getachew Kassa:

አቀመሽኝ አሉ መድሃኒት በጠላ
አንቺን አስወድዶ ሌላ የሚያስጠላ

His girl taking the መድሃኒት from ታምራት ገለታ
That was it for now. See you soon
You can follow @DagDan9.
Tip: mention @twtextapp on a Twitter thread with the keyword “unroll” to get a link to it.

Latest Threads Unrolled: