አስቴር አወቀ:
ዛፍ ተደግፎ ነው ዝሆን ሲያንቀላፋ
በህልሜ እንዳላየው ከነእንቅልፌም ጠፋ

ዝሆን:
ሙሉቀን መለሰ:
የአባይ ዳሩ ዳሩ ያበቅላል ጠንበለል
ወጥ ላርግሽና አላየሁም ልበል

የአባይ ዳሩ ዳሩ:
ይሁኔ በላይ:
የጥጃ ማሰሪያ ስሙ ነዉ ጉንጉን
አኔ ከወደድኳት ዝነጀሮም ትሁን

ዝንጀሮ:
ተሾመ ደምሴ:
ያችን ቡችላዬን እሰሩልኝ በጣም
ሴት ውሻ ናትና መልከስከስ አታጣም

ቡችላው:
ህብስት ጥሩነህ:

ደጁ ላይ ቅበሩኝ ይራመድ በላዬ
ቆየ አይደለም ወይ ርቆ ከገላዬ

ገ/እግዚአብሔር ቀብር አስፈፃሚ:
አስናቀች ወርቁ:
ባል ያላችሁ ሁሉ ክቱቱ በጎታ፣
አልከለከልምየእግዜር ጋለሞታ።

ባል ያላቸው ቺኮች፡
ውብሸት ፍሥሀ:
አሁን የኔ አሙዋሙዋት አሙዋሙዋት ነው ወይ
ጉች ጉች ያለ ጡት አንድ ቀን ሳላይ

ሚስቱ:
አብነት አጎናፍር:
ስታለቅሺ ደስ አልሽኝ
በእንባዎችሽ ማረክሸኝ
ይውጣልሽ
ይውጣልሽ
በይ ልይሽ

እሷ:
ልጅ ሚካኤል:
ዘናጭ ዘናጭ ዘናጭ
ዘና በል ፈታ በል ሃሳብህን እርሳ
ሁኔ ሁኔ ኣ

Reality:
ዘሪቱ:
ሚስትህ በጣም ፉንጋ ናት

ሚስቱ:
Teddy Afro:
ሹም እንዳዘዘው ሰው አጎንብሼ መሬት
ስትጠራኝ አቤት ነው ስትልከኝ ወዴት

Patriarchy:
ቻቺ:
ኧረ ሸጋው ስምህ ማነው?

ሸጋው:
በዛወርቅ አስፋው:
አኔ ላንተ ብዬ አልሽሞነሞንም
እንደናዝሬት በርሜል ያንክባልህ ማንም

የናዝሬት በርሜል:
ጋሽ ምስጋናው:
ላንቺ ይብላኝ እንጂ ምስጋናውን ላጣሽ
እኔማ ጠገብኩሽ በህልሜ እየመጣሽ

የጋሽ ምስጋናው አልጋ:
ሜሪ አርምዴ:
ደሴ ግራር እንጂ አያበቅልም ጥድ
ያልታደልኩት አኔ አንተን ለመውደድ

ደሴ ያልው ያጎቴ ግቢ:
Mekdes Hailu
ወንድሜ የኔ ትዝታ
ሰላም ሁን ጥዋትም ማታ

ወንድሟ
Tewodros Mossisa:
ጋዜጠኛው ጋዜጠኛው ሰራህ ልቤን ነካው

ጋዜጠኛው @GetachewSS :
Dagne Walle:
ስምሽን ሲጠሩ ምን አስደነገጠኝ
ጎጃም ባልወለድ አንዴት በደነቀኝ

የአዲሳባ ልጅ:
ጥላሁን ገሠሠ ለኢትዮጵያ፡
በምድርሽ ላኖረኝ ሰው ላረገኝ ፍቅርሽ
ዕድሜዬን ያድርገው ውለታሽን መላሽ

ኢትዮጵያ being creepy
Sara T:
ምን ላርግልህ? ምን ላርግልህ?
ምን ላርግልህ? ምን ላርግልህ?

Eyerusalem Asfaw(Jerry):
አስቴር አወቀ፡
ጠይም ዘለግ ያለ ጎራዴ ታጣቂ
ሲቀመጥ አሳዛኝ ሲሄድ ተናፋቂ
ጠይም ዘለግ ያለ የሰፋው ደረቱ
ፍቅር አላፊ ነው ባረገኝ እህቱ

ቀይ፤ አጭር፤ ጎራዴ ነክቶ የማያውቅ፤ ደረተ ጠባብ ወንድ፡
Since I have very small number of followers, I feel like this thread is being unnoticed and will remain the most underrated thread of all time https://abs.twimg.com/emoji/v2/... draggable="false" alt="🤥" title="Lying face" aria-label="Emoji: Lying face">
So I am gonna tag ppl hear. If you enjoy it, you can retweet and/or follow me. If you feel like I shouldn& #39;t have tagged you,
You can follow @DagDan9.
Tip: mention @twtextapp on a Twitter thread with the keyword “unroll” to get a link to it.

Latest Threads Unrolled: